ለፓስፖርት እድሳት
ፓስፖርት ለመቀየር/ለማሳደስ
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- ለመቀየር ወይም ለማሳደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 580 ድርሃም፣
- ለOnline (ለአስቸካይ መላኪያ) ክፍያ 920 ድርሃም፣
በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- የፓስፖርት ኮፒ እና የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 1350 ድርሃም፣
- ለOnline (ለአስቸካይ) ክፍያ ላይ 920 ድርሃም፣
ለህፃናት ፓስፖርት ለማውጣት
- በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶቸች ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ሠርቲፊኬት ማቅረብ፣
- የወላጅ ፓስፖርት ማቅረብ፣
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- ከወላጆቹ አንዳቸው ውጭ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ህፃኑ ፓስፖርት ወይም የዜግነት መታወቂያ አለመውሰዱን የሚያረጋግጥ ደብደባቤ ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 580 ድርሃም፣
- online visit https://digitalinvea.com/
For passport renewal
To change / renew a passport
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- Provide the original passport required to change or renew;
- Service fee 580 dirhams;
- Online (urgent) Service fee 920 dirhams;
To replace a lost or damaged passport with a new one
- Passport size photograph taken (at least 6 months, white on the back);
- Provide a copy of the passport and police evidence;
- Service fee 1350 dirhams;
- Online (urgent) Service fee 920 dirhams;
To issue a passport for Newborn (children)
- Birth certificate attested by the Ministry of Foreign Affairs;
- Provide a parent passport;
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- If one of the parents is a foreign national, provide a letter confirming that the child has not received a passport or citizenship ID;
- Service fee 580 dirhams;
- online visit https://digitalinvea.com/